Deputy Chief Medical Officer Professor Paul Kelly speaks to the media Source: AAPየአውስትራሊያ ምክትል የጤና ኃላፊ ኮሮናቫይረስን ምናልባትም ያለክትባት መክላት ሊያዳግት እንደሚችል ገለጡ። ምንም እንኳ ተመራማሪዎች በመላው ዓለም ለቫይረሱ መከላከያ ክትባት ለመሥራት ጥድፊያ ላይ ቢገኙም፤ ዶ/ር ፖል ኬሊ ግና ክትባቱን ግብር ላይ ለማዋል ቢያንስ 18 ወራት እንደሚፈጅ ተናግረዋል።
Published
By Greg Dyett
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የአውስትራሊያ ምክትል የጤና ኃላፊ ኮሮናቫይረስን ምናልባትም ያለክትባት መክላት ሊያዳግት እንደሚችል ገለጡ። ምንም እንኳ ተመራማሪዎች በመላው ዓለም ለቫይረሱ መከላከያ ክትባት ለመሥራት ጥድፊያ ላይ ቢገኙም፤ ዶ/ር ፖል ኬሊ ግና ክትባቱን ግብር ላይ ለማዋል ቢያንስ 18 ወራት እንደሚፈጅ ተናግረዋል።