“ዳር ከመቆም ወደ መሃል ለመግባት ዕሳቤ አለኝ። ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የኖቤል ሰላም ሽልማት ይገባቸዋል።” - ጃዋር መሐመድ

Jawar Mohammed Source: SBS Amharic
አቶ ጃዋር መሐመድ፤ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ፤ ሰሞኑን ጠባቂዎቼን በማንሳት ደህንነቴን ለአደጋ ለማጋለጥ ሙከራ ተደርጎብኛል ሲሉ ስላሰሙት ቅሬታና ተቃውሞ፣ ወደ ፖለቲካው ዓለም ለመግባት ስለመምከራቸው፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማትና የኢሕአዲግን የውህደት ትልም አንስተው ይናገራሉ።
Share