አቶ ሳሙኤል አበበ የአማራ ህብረት በሜልበርን ሊቀመንበር ፤ ወ/ሮ ዘመን አንዳርጌ እና ሙሴ መንበሩ የህብረቱ አባላት፤ በዛሬው እለት ከተቀሩት አባላት ጋር በሜልበርን ፓርላማ እና ፌደሬሽን አደባባይ ስላካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ አላማ ተናግረዋል፡፡
አንኳሮች
- የሰልፉ አላማ
- የህብረቱ ቀጣይ አላማዎች
- መለክት ለኢትዮጵያውያን
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends


