Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የ2026 የአውስትራሊያ ፌዴራል በጀት ተጠቃሚና ተጎጂዎች እነማን ናቸው?

gettyimages-2275685142-612x612.jpg

12 MAY: Treasurer Jim Chalmers arrives at the Australian Parliament House ahead of handing down the 2026 budget on 12 May 2026 in Canberra, Australia. The Labour government's 2026 budget is expected to focus on cost-of-living relief, housing affordability, and defence spending, as Treasurer Jim Chalmers faces pressure to deliver economic stability ahead of a federal election cycle. Credit: Hilary Wardhaugh/Getty Images

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ የ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት ትሩፋቶችንና እንከኖችን ነቅሰው ያመላክታሉ።


Published

By Kassahun Negewo

Source: SBS



Share this with family and friends


ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ የ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት ትሩፋቶችንና እንከኖችን ነቅሰው ያመላክታሉ።


አንኳሮች

  • ጥቅል አተያይ
  • የኑሮ ውድነት
  • የምጣኔ ሀብት ስክነት
  • የውጭ አሉታዊ ተፅዕኖዎች ጎጂ ጎኖች
የዘንድሮው በጀት፤ ከአሁን በፊት በቀጥታ ይደረጉ የነበሩ የኑሮ ውድነትን ሊያለዝቡ የሚችሉ ዓይነት እርምጃዎችን ያየሁበት በጀት አይደለም። በዓይነቱ ለየት ያለ ነው። ከምጣኔ ሀብት የኑሮ ሸክም ጋር የሚመጣጠን ነው ብዬ በግሌ አላስብም።
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ
በጀቱ አንዱ ትኩረቱን ያደረገው ግብር ቅነሳ ላይ ነው። ሌሎችም የድጎማ ማሻሻያዎች ተካሂደዋል። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሰዎችን፣ ሥራ የሌላቸውን፣ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ሰዎችና ተማሪዎችን የመሳሰሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች ያላገናዘበ ነው። በበጀቱ ተጠቃሚዎች አሉ። ተጎጂዎችም አሉ።
ዶ/ር ደሴ ታርቆ፤ በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now