Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"ትልቁ የቤት ችግር አቅርቦት ነው እንጂ የፍልሰተኞች ቁጥር አይደለም፤አንደኛና ሁለተኛ ዜጎችን የመፍጠር አዝማሚያ ማኅበራዊ ትስስሮሽ ላይ ችግር ይፈጥራል" ዶ/ር ደሴ ታርቆ

Dinku and Tarko Housing.png

Gold Coast real Estate / Dr Dessie Tarko Ambaw, Lecturer and Researcher in Economics at the University of Adelaide (L), and Dr Yonatan Dinku, Lecturer and Researcher in Economics at the Australian National University (R). Credit: Patrick Hamilton/Bloomberg via Getty Images / D. Tarko and Y.Dinku

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ የ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖችን አንስተው ያስረዳሉ።


Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS



Share this with family and friends


ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ የ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖችን አንስተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች

  • የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድን መሪ የ2026 በጀት ምላሽ
  • ማኅበራዊ ትስስሮሽና ፍልሰተኞች
  • የCapital Gains Tax (CGT) እና Negative Gearing (NG) ለውጦች
መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚ ቡድኑ፤ የቤቶች አቅርቦት ላይ ሊያተኩሩ ይገባል። ምክንያቱም፤ የአቅርቦት እንጂ የፍላጎት ችግር የለም።
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now