አውስትራሊያ ውስጥ ወርኃ ሴፕቴምበር በገባ የመጀመሪያው እሑድ ላይ የአባቶችና አባታዊ ተምሳሌዎችን አስተዋጽዖዎች ለመዘከር፣ ፍቅርና ከበሬታን ለመቸር ይከበራል። ኢንጂነር ሚካኤል ፈለቀ፤ የራሳቸውን አባታዊ ተሞክሮና ስለ አባቶችና አባታዊ ተምሳሌዎች ሚና ይናገራሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ኢንጂነር ሚካኤል ፈለቀና ቤተሰቦች Source: Courtesy of MF
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

