ክብርት ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Source: EBCፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአባይ ውሃ አጠቃቀም ከትብብር ውጭ ሌላ አማራጭ የለም አሉ። ፕሬዝደንቷ ይህንን የተናገሩት በተባበሩት መንግስታት 74ተኛ ጉባኤ ላይ ነው። የአባይ ውህ አጠቃቀም የሚመሰረተው በአለማቀፉ ህግ መርሆዎች ምክንያታዊና የተፈትሮ ሃብት አጥቃቀምን በማስፈን መሆን እንዳለበት አያይዘው አስገንዝበዋል።
ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአባይ ውሃ አጠቃቀም ከትብብር ውጭ ሌላ አማራጭ የለም አሉ። ፕሬዝደንቷ ይህንን የተናገሩት በተባበሩት መንግስታት 74ተኛ ጉባኤ ላይ ነው። የአባይ ውህ አጠቃቀም የሚመሰረተው በአለማቀፉ ህግ መርሆዎች ምክንያታዊና የተፈትሮ ሃብት አጥቃቀምን በማስፈን መሆን እንዳለበት አያይዘው አስገንዝበዋል።