አገርኛ ሪፖርት:- የአድዋ ድል በአል በአዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያ አቅራቢያ በሚገኘው የዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ሃውልት ዙሪያ በዛሬው እለት ይከበራል ፤ የኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ቢታይም በኢትዮጵያ እንዳልተከሰተ ተገለጸ፤ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሜሪካ የህዳጼ ግደብን አስመልክታ ያወጣችው መግለጫ ቅሬታ እንደፈጠረባት አስታወቀ፤
Share

Published
Updated
By Stringer
Presented by Stringer
Source: SBS
Share this with family and friends

