SKIP TO MAIN CONTENT

የአዳዲስ ባንኮች ምሥረታ በአገር ቤት

Homeland Current Affairs 0612
Source: Courtesy of BA, GB, and ZZB

የአማራ ባንክ ፕሮጄክት አስተባባሪ አቶ ከተማ ስንታየሁ፣ የገዳ ባንክ ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅ ዋስይሁን አመኑና የዘምዘም ባንክ የቦርድ አባል ዶ/ር ኢድሪስ መሐመድ፤ 67 ፐርሰንት የባንክ ተጠቃሚ በሌለባት ኢትዮጵያ እያቋቋሙ ስላሉት ባንኮቻቸው የምሥረታ ሂደት ይናገራሉ። የኢትዮጵያ የባንክ ምሥረታ ድንጋጌ አንድን ባንክ ለመመሥረት ከሚጠይቀው 500 ሚሊየን ብር የካፒታል መጠን በላይ ያሰባሰቡ መሆኑንና የዳያስፖራው ማኅበረሰብን የማሳተፍ ትልሞቻቸውን አክለው ያስረዳሉ።

Published

By Demeke Kebede

Source: SBS

Skip to podcast episode content

የአማራ ባንክ ፕሮጄክት አስተባባሪ አቶ ከተማ ስንታየሁ፣ የገዳ ባንክ ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅ ዋስይሁን አመኑና የዘምዘም ባንክ የቦርድ አባል ዶ/ር ኢድሪስ መሐመድ፤ 67 ፐርሰንት የባንክ ተጠቃሚ በሌለባት ኢትዮጵያ እያቋቋሙ ስላሉት ባንኮቻቸው የምሥረታ ሂደት ይናገራሉ። የኢትዮጵያ የባንክ ምሥረታ ድንጋጌ አንድን ባንክ ለመመሥረት ከሚጠይቀው 500 ሚሊየን ብር የካፒታል መጠን በላይ ያሰባሰቡ መሆኑንና የዳያስፖራው ማኅበረሰብን የማሳተፍ ትልሞቻቸውን አክለው ያስረዳሉ።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now