Ethiopian Community members welcoming the 2016 Ethiopian New Year at Little Africa, Nicholson St, Footscray, Melbourne, Australia on 02 September 2023. Credit: SBS Amharic
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አስተባባሪነት በየዓመቱ በአገረ አውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ የሚካሔደው የአዲስ ዓመት ቅበላ ባሕላዊ ዝግጅት ዓመቱን ጠብቆ ቅዳሜ ነሐሴ 27 በድምቀት በፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ተከብሮ ውሏል። ቀጣዩ የአዳራሽ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ዝግጅት ቅዳሜ ጳጉሜን 4 / ሴፕቴምበር 9 ይካሔዳል። Published 3 September 2023 1:07am
Updated 3 September 2023 9:00am
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አስተባባሪነት በየዓመቱ በአገረ አውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ የሚካሔደው የአዲስ ዓመት ቅበላ ባሕላዊ ዝግጅት ዓመቱን ጠብቆ ቅዳሜ ነሐሴ 27 በድምቀት በፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ተከብሮ ውሏል። ቀጣዩ የአዳራሽ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ዝግጅት ቅዳሜ ጳጉሜን 4 / ሴፕቴምበር 9 ይካሔዳል። አንኳሮች የ2016 ኣዲስ ዓመት ቅበላ ባሕላዊ ዝግጅት ኢትዮጵያዊ ማንነትና ባሕላዊ ዕሴቶች የአንድነት ጥሪ የመልካም ምኞት መግለጫዎች