Feleke Tegegn (L), Asnake Molla (T-R), and Ephraim Admasu (R-B) Source: Suppliedበምዕራብ አውስትራሊያ የፐርዝ ነዋሪ ኢትዮጵያውያውያን - አውስትራሊያውያን ለኮቪድ - 19 ቅድመ መከላከል የሚውል ችሮታ ለመቸር ተነሳስተዋል። አነሳሳቸው በፐርዝ ነዋሪ የሆኑ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት በወረርሽኙ ሳቢያ ለሚገጥማቸው ችግሮች እርስ በእርስ ለመረዳዳት ተልሞ የነበረ ቢሆንም፤ የአውስትራሊያ ቦኮቪድ - 19 እምብዛም አለመጠቃት አረጋግቷቸው ትኩረታቸውን ወደ ኢትዮጵያ አዙረዋል። የችሮታ እንቅስቃሴው አስተባባሪ የሆኑት አቶ ፈለቀ ተገኝ፣ አቶ አስናቀ ሞላና አቶ ኤፍሬም አድማሱ ስለ በጎ አድራጎቱ ዕሳቤና የአሠራር ሂደት ይናገራሉ።
በምዕራብ አውስትራሊያ የፐርዝ ነዋሪ ኢትዮጵያውያውያን - አውስትራሊያውያን ለኮቪድ - 19 ቅድመ መከላከል የሚውል ችሮታ ለመቸር ተነሳስተዋል። አነሳሳቸው በፐርዝ ነዋሪ የሆኑ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት በወረርሽኙ ሳቢያ ለሚገጥማቸው ችግሮች እርስ በእርስ ለመረዳዳት ተልሞ የነበረ ቢሆንም፤ የአውስትራሊያ ቦኮቪድ - 19 እምብዛም አለመጠቃት አረጋግቷቸው ትኩረታቸውን ወደ ኢትዮጵያ አዙረዋል። የችሮታ እንቅስቃሴው አስተባባሪ የሆኑት አቶ ፈለቀ ተገኝ፣ አቶ አስናቀ ሞላና አቶ ኤፍሬም አድማሱ ስለ በጎ አድራጎቱ ዕሳቤና የአሠራር ሂደት ይናገራሉ።