Menelik Hailemariam (L-U), Abulla Agwa (L - L), and Wegayehu Wondimu Kassaye (R) Source: Suppliedአቶ አቡላ አግዋ - በሲድኒ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ የኮቪድ - 19 ድጋፍ አሰባሳቢ ግብረ ኃይል ሰብሳቢ፤ በሲድኒ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዲያቆን ምኒልክ ኃይለማርያምና በሲድኒ የአማኑኤል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ ወጋየሁ ወንድሙ ካሣዬ፤ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከልን ለማገዝ በግብረ ኃይሉና በቤተክርስቲያናቱ በኩል እየተደረጉ ስላሉ የችሮታ እንቅስቅሴዎች ይናገራሉ። በኒው ሳውዝ ዌይልስ ያሉ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንንም ልግስና ይጠይቃሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ አቡላ አግዋ - በሲድኒ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ የኮቪድ - 19 ድጋፍ አሰባሳቢ ግብረ ኃይል ሰብሳቢ፤ በሲድኒ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዲያቆን ምኒልክ ኃይለማርያምና በሲድኒ የአማኑኤል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ ወጋየሁ ወንድሙ ካሣዬ፤ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከልን ለማገዝ በግብረ ኃይሉና በቤተክርስቲያናቱ በኩል እየተደረጉ ስላሉ የችሮታ እንቅስቅሴዎች ይናገራሉ። በኒው ሳውዝ ዌይልስ ያሉ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንንም ልግስና ይጠይቃሉ።