Ato Tesfaye Yitayih (R-T), Dr Lyew Desta (L-B), and Prof Girma Berhanu (R-B) Source: Suppliedአቶ ተስፋዬ ይታይህ - በስዊድንና ሌሎች ኖርዲክ አገራት ምክትል የሚሲዮን መሪ፣ ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ - በስዊድን ጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ተመራማሪ፣ ዶ/ር ልየው ደስታ - በካሮሊንስካ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የልብና የውስጥ ደዌ ስፔሽያሊስት፤ በስዊድንና የኖርዲክ አገራት የኮቪድ - 19 የመማክርት ጉባኤ ተልዕኮና ሚናን አስመልክተው ይናገራሉ። ኢትዮጵያ ከስዊድን የኮሮናቫይረስ መከላከል የጤና ፖሊሲ ግብረ ምላሽ ምን ዓይነት ትምህርት ልትቀስም እንደምትችል ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ተስፋዬ ይታይህ - በስዊድንና ሌሎች ኖርዲክ አገራት ምክትል የሚሲዮን መሪ፣ ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ - በስዊድን ጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ተመራማሪ፣ ዶ/ር ልየው ደስታ - በካሮሊንስካ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የልብና የውስጥ ደዌ ስፔሽያሊስት፤ በስዊድንና የኖርዲክ አገራት የኮቪድ - 19 የመማክርት ጉባኤ ተልዕኮና ሚናን አስመልክተው ይናገራሉ። ኢትዮጵያ ከስዊድን የኮሮናቫይረስ መከላከል የጤና ፖሊሲ ግብረ ምላሽ ምን ዓይነት ትምህርት ልትቀስም እንደምትችል ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።