ዋልተንጉሥ ዘርጋው - የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፤ ከአፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት 1394 ጀምሮ የሸንኮራ ወንዝን መነሻ አድርጎ ለ620ኛ ጊዜ ስለሚከበረው ጥንታዊው የኢራንቡቲ የጥምቀት በዓል አከባበርና መንፈሳዊ ሕይወት በአስደናቂ የጥበብ ክህሎት ስለሚገለጥበት ልዩ ሥፍራ ይናገራሉ።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends

