“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ላይ የደርሰው የእሳት አደጋ በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት አላደረሰም” - ዶ/ር ይናገር ደሴ

Dr Yinager Dessie Source: PD
አገርኛ ሪፖርት – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶ/ር ይናገር ደሴ በባንኩ ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስለ መዋሉ የሰጡትን መግለጫ ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share
Dr Yinager Dessie Source: PD
SBS World News