"ልዩነቶቻችንን አጥብበን፤ የጋራ አዲስ ዓመት በዓላችንን በጋራ እናክብር" የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት

Comm Leaders.jpg

Nibret Alemu, President of the Ethiopian Community Association of Victoria (T-L), Elias Yemane, former Public Relations Officer of the Ethiopian Community Association of Victoria (T-R), Hailesemaet Merhatibeb, Secretary General of the Ethiopian Community Association of Victoria (B-L) and Genet Masresha, Public Relations Officer of the Ethiopian Community Association of Victoria (R). Credit: Alemu,Yemane,Merhatibeb, and Masresha.

የቀድሞውና የአዲሱ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራ አባላት፤ አቶ ንብረት ዓለሙ (ፕሬዚደንት)፣ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ (ዋና ፀሐፊ)፣ ወ/ሮ ገነት ማስረሻ (የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) እና አቶ ኤሊያስ የማነ (የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ስለ ዘንድሮው የ2016 አዲስ ዓመት ቅበላ መሰናዶ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ባሕላዊ ትዕይንቶችን ሜልበርን ውስጥ የማቅረብ ፋይዳዎችና የማንነት መገለጫዎች
  • የአገር ቤትና የአውስትራሊያ የዕንቁጣጣሽ በዓል ትውስታዎች
  • የአዲስ ዘመን ቅበላ ዋዜማ ዝግጅት ጥሪና መልካም ምኞቶች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service