Credit: ECAVICየቀድሞውና የአዲሱ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራ አባላት፤ አቶ ንብረት ዓለሙ (ፕሬዚደንት)፣ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ (ዋና ፀሐፊ)፣ ወ/ሮ ገነት ማስረሻ (የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) እና አቶ ኤሊያስ የማነ (የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ስለ ዘንድሮው የ2016 አዲስ ዓመት ቅበላ መሰናዶ ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
የቀድሞውና የአዲሱ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራ አባላት፤ አቶ ንብረት ዓለሙ (ፕሬዚደንት)፣ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ (ዋና ፀሐፊ)፣ ወ/ሮ ገነት ማስረሻ (የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) እና አቶ ኤሊያስ የማነ (የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ስለ ዘንድሮው የ2016 አዲስ ዓመት ቅበላ መሰናዶ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአዲሱ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራረጥና አወቃቀር
- የ2016 አዲስ ዓመት ቅበላ ዋዜማ በፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ
- የባሕላዊ ትዕይንቶች መሰናዶ ይዘቶች