“ኮቪድ - 19 ማኅበራዊ ግንኙነታችንን ስላሳጣን ብናዝንም፤ ከቤተሰባችን ጋር ያለንን ግንኙነትና እምነታችንን ለማጠናከር ረድቶናል” - ሮሜል ዮሐንስ09:15ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (16.95MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidJamal Kedir (L-B), Romel Yohannes (C), and Zehara Seid (R) Source: Suppliedበኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ወቅት የገባውን የረመዳን ፆም በመጾም ላይ ያሉት ወ/ሮ ዘሃራ ሰዒድ፣ አቶ ጀማል ከድርና አቶ ሮሜል ዮሐንስ፤ ቫይረሱ ስላስተጓጎለባችው የፆም ሥርዓትና እግረ መንገዱንም ስላዳበረላቸው ቤተሰባዊና መንፈሳዊ ግንኙነቶች ይናገራሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (16.95MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 18 May 2020 3:33pmBy Elias GudissaSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareበኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ወቅት የገባውን የረመዳን ፆም በመጾም ላይ ያሉት ወ/ሮ ዘሃራ ሰዒድ፣ አቶ ጀማል ከድርና አቶ ሮሜል ዮሐንስ፤ ቫይረሱ ስላስተጓጎለባችው የፆም ሥርዓትና እግረ መንገዱንም ስላዳበረላቸው ቤተሰባዊና መንፈሳዊ ግንኙነቶች ይናገራሉ።ShareLatest podcast episodes07:10ኒውዮርክ ላይ የተከፈተው የተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ የሞቁና የከረሩ አተያዮች ገጠሙትpodcast episode7 minutes 10 seconds10:02የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ቢሮ የሥራ አጥነት ምጣኔ 9.6 በመቶ ደርሷል አለpodcast episode10 minutes 2 seconds18:17" 'አተረማመሰው' ሸፈን ብሎ ስሜት እንዲሰጥ ተደርጎ ነው የተዘፈነው፤ ሙሉ በሙሉ ስለ ወሲብ አይደለም" ድምፃዊት ዓለም ከበደpodcast episode18 minutes 17 seconds21:55"እንኳን ለአዲሱ ዓመትና ብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ ዕድራችንን ተቀላቀሉ" በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድርpodcast episode21 minutes 55 seconds