የገናሌ ዳዋ ሶስት የኃይል ማመንጫ ነገ ማክሰኞ ሊመረቅ ነው

Genale Dawa III Source: Courtesy of PD
አገርኛ ሪፖርት - 254 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው የገናሌ ዳዋ ሶስት የኃይል ማመንጫ ማክሰኞ ጥር 26, 2012 ተመርቆ ሥራውን የሚጀምር መሆኑን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share
Genale Dawa III Source: Courtesy of PD
SBS World News