የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የንግድ ተቋማት ሠራተኞቻቸውን እንዳይቀንሱ በየአሥራ አራት ቀናቱ የደመወዝ ክፍያ ድጎማ እንደሚያደርግ አስታወቀ። መንግሥት ለአሠሪዎች በአንድ ሠራተኛ ሂሳብ በየአሥራ አራት ቀናቱ ለስድስት ወራት የ1500 ዶላርስ ክፍያ ወጪን ይሸፍናል።
Share

Published
By Julia Carr-Catzel
Source: SBS
Share this with family and friends
