" እንኳን ለኢትዮጵያውያን አዲስ አመት አደረሳችሁ ።" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ

Wongelawi Yemiru Tadesse. Credit: Y.Tadesse
ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ - በሜልበርን የዘጸዓት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አገልጋይ: የኢትዮጵያውያንን አዲስ አመት በአል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።
Share
Wongelawi Yemiru Tadesse. Credit: Y.Tadesse
SBS World News