የአፍሪካ ኅበረት 35ኛው የርዕሰ ብሔራትና ርዕሰ መንግሥታት ጉባኤ ከነገ ጥር 28 - 29 ዋና ጽሕፈት ቤቱ በሚገኝበት አዲስ አበባ ከተማ ይካሔዳል። ቀደም ብሎም 43ኛው የአምባሳደሮች ስብሰባ ከጥር 12 - 13 የተካሔደ ሲሆን፤ 40ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤም ከጥር 25 - 26 ተከናውኗል።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Stringer Report
Source: SBS
Share this with family and friends