ዶ/ ር ልሳነማርያም ጠንክር በደቡብ ካሊፎርንያ የግል ተቋም የልብ ሀኪም እንደሚሉት በልብ ህመም ሳቢያ ሰዎች ከ 3 እስከ 5 ደቂቃ ትንፋሻቸው ከተቋረጠ ለህልፈት ሊዳረጉ ይችላሉ ።
አንኳሮች
- የልብ ድካም ህመም ስሜቶች
- አንዳንድ ምልክቶች በሴቶች እና ወንዶች ላይ ለምን የተለየዪ ይሆናሉ ?
- የልብ ድካም ያለባቸው ምን ጥንቃቄን ማድረግ አለባቸው ?
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends

