SKIP TO MAIN CONTENT

“ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ ሴቶች በልማድ የተጫኑብንን የመብት ረገጣዎች እንድንገናዘብ ያደረገን ታሪካዊ ቀን ነው ።” - ወ/ሮ ማሜ አስፋው

Mrs M. Asfaw

በመጪው ረቡእ የሚከበረውን የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን ( ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ከወ/ሮ ማሜ አስፋው በቪክቶርያ የሴቶች ህብረት የኮሚቴ አባል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ።


Published

Updated

By Martha Tsegaw

Presented by Martha Tsegaw

Source: SBS


Skip to podcast episode content

በመጪው ረቡእ የሚከበረውን የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን ( ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ከወ/ሮ ማሜ አስፋው በቪክቶርያ የሴቶች ህብረት የኮሚቴ አባል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ።


አንኳሮች

  • የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን አጀማመር በኢትዮጵያ
  • የሴቶች ህብረት አስተዋጻኦ
  • በአውስትራሊያ የሴቶች ህብረት እንቅስቃሴ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now