“ ያስገነባነው ሕንፃ ሕፃናት ኢትዮጵያዊነት፣ ግብረ ገብነት፣ ባሕልና ሃይማኖትን የሚማሩበት ነው ። ” - መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና

መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ስላሴ ጎበና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሰሜን አፍሪካ አገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም ፤ መላከ ሰላም ቀሲስ ተሾመ ጌታሁን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ዋና ፀሐፊና የምስራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አገረ ስብከት ዋና ፀሐፊ፤ ቅዳሜ መስከረም 19 በይፋ የተመረቀውን ሁለገብ የማኅበረሰብ ሕንፃ አስመልክተው ይናገራሉ።
Share