የ"ከአጥናፍ ባሻገር" መፅሐፍ ደራሲ አበበ ኃብተስላሴ፤ ስለ አዲሱ መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦችና የምረቃ ፕሮግራም መሰናዶዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የመጽሐፉ ዋነኛ ዓላማና ይዘት
- የማንነት ፖለቲካና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹ
- የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
