አቤል ኃይለጊዮርጊስ፤ የቀርከሃ ብስክሌት አምራች15:11Abel Haile-Giorgis. Source: A.Hailegiorgisኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.83MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቤል ኃይለጊዮርጊስ - የBamboo Labs መሥራችና ባለቤት ነው። አነሳሱ ለአንድ ጎዳና ላይ አይቶ ልቡ ለራራለት ወጣት አካል ጉዳተኛ የቀርከሃ ተገፊ ወንበር (wheelchair) ሠርቶ ለመታደግ ከማሰብ ነው። አሁን ማኅበራዊ ችግሮችን በመፍታት ላይ ያተኮረ መጠነኛ አትራፊ ድርጅት ለማቆም በቅቷል። ጥረቱን ለማገዝ ለሚሹ ሁሉ በሩ ክፍት ነው።አንኳሮች የቀርከሃ ብስክሌት ሃሳብን በአገረ ኢትዮጵያ መሸጥከትልም ወደ ግብርየስኬት ጅማሮShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ