“የአገር ቤት ሆቴል መስተንግዶ ቡራቡሬ ነው። የእጅ ጓንትና የፊት ጭምብል የሚያጠልቁም - የማያጠልቁም አሉ” - ደራሲ አበራ ለማ26:42ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (48.92MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidAbera Lemma Source: Suppliedደራሲ አበራ ለማ፤ ከኖርዌይ ወደ ኢትዮጵያ ሔደው በኮሮናቫይረስ ሳቢያ አዲስ አበባ ወሸባ የገቡበትን ሆቴል ተሞክሮ ነቅሰው ይናገራሉ። መስተካከል አለባቸው የሚሏቸው ላይም ምክረ ሃሳቦቻቸውን ይቸራሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (48.92MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 24 April 2020 11:27amUpdated 24 April 2020 11:34amBy Demeke KebedeSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareደራሲ አበራ ለማ፤ ከኖርዌይ ወደ ኢትዮጵያ ሔደው በኮሮናቫይረስ ሳቢያ አዲስ አበባ ወሸባ የገቡበትን ሆቴል ተሞክሮ ነቅሰው ይናገራሉ። መስተካከል አለባቸው የሚሏቸው ላይም ምክረ ሃሳቦቻቸውን ይቸራሉ።ShareLatest podcast episodes07:10ኒውዮርክ ላይ የተከፈተው የተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ የሞቁና የከረሩ አተያዮች ገጠሙትpodcast episode7 minutes 10 seconds10:02የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ቢሮ የሥራ አጥነት ምጣኔ 9.6 በመቶ ደርሷል አለpodcast episode10 minutes 2 seconds18:17" 'አተረማመሰው' ሸፈን ብሎ ስሜት እንዲሰጥ ተደርጎ ነው የተዘፈነው፤ ሙሉ በሙሉ ስለ ወሲብ አይደለም" ድምፃዊት ዓለም ከበደpodcast episode18 minutes 17 seconds21:55"እንኳን ለአዲሱ ዓመትና ብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ ዕድራችንን ተቀላቀሉ" በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድርpodcast episode21 minutes 55 seconds