“አዲሱ መንግሥት መንደሩን ሳይሆን ኢትዮጵያን ማዕከሉ ያደረገ እንዲሆን እንሠራለን” የም/ቤት አባል አበረ አዳሙ10:59Abere Adamu MP. Source: A.Adamuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.33MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ አበረ አዳሙ - ተመራጭ የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል፤ ለስናን ወረዳ ሕዝብ የገቡን ቃል ግብር ላይ ስለማዋል ትልማቸውና ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የምርጫ ውጤትና ምሥጋና ፀጥታና ሰላምየፌዴራል መንግሥት ምሥረታና ቀዳሚ ብሔራዊ አጀንዳዎችShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም