Abere Adamu. Source: A.Adamuደራሲ አበረ አዳሙ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። በዘንድሮው የአገር አቀፍ ምርጫ በጎጃም ስናን ወረዳ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይወዳደራሉ። እንደምን ከጥበብ ሕይወት ወደ ፖለቲካው ዓለም ተሻግረው የሕዝብ ዕንባ ለማበስ እንደተነሳሱ ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ደራሲ አበረ አዳሙ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። በዘንድሮው የአገር አቀፍ ምርጫ በጎጃም ስናን ወረዳ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይወዳደራሉ። እንደምን ከጥበብ ሕይወት ወደ ፖለቲካው ዓለም ተሻግረው የሕዝብ ዕንባ ለማበስ እንደተነሳሱ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ከሥነ ጽሑፍ አምባ ወደ ፓርላማ
- የወቅቱ የኢትዮጵያ ፈተና መንሰዔዎች
- ቀዳሚ አገራዊ አጀንዳዎች