Abulah Agwa (L), Solomon Kebede (R) Source: Courtesy of AA and SKአቶ አቡላህ አግዋ፤ የኢትዮጵያ ሕብረ-ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ሊቀመንበርና አቶ ሰሎሞን ከበደ የኢትዮጵያ ሕብረ-ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ዋና ጸሐፊ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የኖቤል ሰላም ሽልማት ቅበላን አስመልክቶ ሲድኒ - አውስትራሊያ በኒው ሳውዝ ዌይልስ ፓርላማ ውስጥ ስላካሄዱት ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ አቡላህ አግዋ፤ የኢትዮጵያ ሕብረ-ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ሊቀመንበርና አቶ ሰሎሞን ከበደ የኢትዮጵያ ሕብረ-ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ዋና ጸሐፊ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የኖቤል ሰላም ሽልማት ቅበላን አስመልክቶ ሲድኒ - አውስትራሊያ በኒው ሳውዝ ዌይልስ ፓርላማ ውስጥ ስላካሄዱት ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።