“ ስቅለት ኢየሱስ ክርስቶስ የመጨረሻውን ስራ ያከናወነበት ሲሆን ፤ ትንሳኤ የክርስቲያኖችን ዘለአለማዊ ህይወት የተረጋገጠበት ነው ።” ብጹእ አቡነ ሙሴ15:05SBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.27MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ብፁዕ አቡነ ሙሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ አውስትራሊያ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የፋሲካን በአል አስመልክተው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።ShareLatest podcast episodesከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለችየአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ#96 At a swimming lesson (Med)