"የጎርፍ አደጋ የደረሰበትን የሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በፀሎት እናስባለን" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ15:57Abune Petros. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.31MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ፣ በሰሜን አሜሪካና ኒውዮርክ አካባቢ ሊቀ ጳጳስ፤ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሳሉ አገልግሎትና አስተምህሮት ላበረከቱበትና ከሰሞኑ የጎርፍ አደጋ ስለገጠመው የሜልበርን ደብረሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ምዕመናንና አስተዳዳሪዎች የማፅናኛ ቃል ይለግሳሉ። ለባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንም የትብብር ጥሪ ያስተላልፋሉ።አንኳሮችየጎርፍ አደጋየቅዱስ ሲኖዶስ ፀሎትና አስተዋፅዖየትብብር ጥሪShareLatest podcast episodes"'ሕይወት አጭር ናት' አባባል አይደለም፤ እውነት ነው። ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ሕይወት አጭር መሆኗን አስተምሮኛል" ደራሲ ሚስጥረ አደራው"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራውእሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉ