Addis Alem Tsegaye (L), and Temesgen Negash (R). Source: T.Negash and AA.Tወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬና አቶ ተመስገን ነጋሽ - አውስትራሊያ አቀፍ የተግባረ አልህቆት (mentorship) ስልጠና አስተባባሪዎች፤ ከኦገስት 12 - 27 / ነሐሴ 6 - 21 ለማካሔድ ስላሰቡት ወንዶች ተኮር የተግባረ አልህቆት ስልጠና አካሔድና ፋይዳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬና አቶ ተመስገን ነጋሽ - አውስትራሊያ አቀፍ የተግባረ አልህቆት (mentorship) ስልጠና አስተባባሪዎች፤ ከኦገስት 12 - 27 / ነሐሴ 6 - 21 ለማካሔድ ስላሰቡት ወንዶች ተኮር የተግባረ አልህቆት ስልጠና አካሔድና ፋይዳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የተግባረ አልህቆት ስልጠና ሂደት
- የማኅበረሰብ ባለሙያዎችን ለተግባረ አልህቆት መጠቀም
- ስልጠናና ግብር