ወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬና አቶ ተመስገን ነጋሽ - አውስትራሊያ አቀፍ የተግባረ አልህቆት (mentorship) ስልጠና አስተባባሪዎች፤ ከኦገስት 12 - 27 / ነሐሴ 6 - 21 ለማካሔድ ስላሰቡት ወንዶች ተኮር የተግባረ አልህቆት ስልጠና አካሔድና ፋይዳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የተግባረ አልህቆት ምንነትና የስልጠና ተሳታፊዎች
- ተግባረ አልህቆትና ፆታ ተኮር ፋይዳዎች
- ማኅበራዊ ተረዳጂነት
Share






