"በተናጠል ከምንሰባበር፤ በአንድነት እንተባበር" በሚል ፅንሰ ሃሳብ የተመሠረተው በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና ትብብር መድረክ ሰብሳቢ አቶ አፈወርቅ ተፈራ፤ በቅርቡ ድርጅታቸው ነዋሪነታቸው በአገረ ጀርመን ለሆነ አራት ኢትዮጵያውያን ስላበረከተው ሽልማት ፋይዳና የተሸላሚዎችን አስተዋፅዖዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የመድረክ ምስረታና አስፈላጊነት
- የተሸላሚዎች አስተዋፅዖዎችና ምዘና
- አንድነትና ትብብር
Share






