Ahmed Mohamed Muhumed (Nuur Faatule). Source: Nuur Faatuleአቶ አሕመድ መሐመድ ሙሑመድ (ኑር ፋቱሊ) - የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ቢሮ ኃላፊ፤ ኦብነግ በዘንድሮው አገር አቀፍ ምርጫ ስላቀረባቸው ዕጩዎችና ይዞ ስለቀረባቸው የፖሊስ አማራጮች ይናገራሉ። ለባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን እንገንባ ጥሪ ያቀርባሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ አሕመድ መሐመድ ሙሑመድ (ኑር ፋቱሊ) - የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ቢሮ ኃላፊ፤ ኦብነግ በዘንድሮው አገር አቀፍ ምርጫ ስላቀረባቸው ዕጩዎችና ይዞ ስለቀረባቸው የፖሊስ አማራጮች ይናገራሉ። ለባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን እንገንባ ጥሪ ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- አማራጭ ፖሊሲዎች
- የጸጥታና ደህንነት አሳሳቢነት
- የምርጫ ውጤትን ስለመቀበል