“የኢሕአፓ አቅጣጫ የችግር አካል ሳይሆን፤ የመፍትሔ አካል በመሆን መሳተፍ ነው።” - አልማው ፈንታ

Almaw Fenta Source: Courtesy of AF
አቶ አልማው ፈንታ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ምክር ቤት አባል፤ ፓርቲያቸው በቅርቡ አገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ስላወጣው መግለጫና ኢሕአፓ ከስደት ወደ አገር ቤት ከተመለሰ በኋላ እያከናወናቸው ስላሉት ዋነኛ እንቅስቃሴዎቹ ያስረዳሉ።
Share