አምባሳደር ዲና ሙፍቲ - የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፤ የሰሞኑን የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት ዓላማና የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት ደረጃን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የቻይና ውጭ ጉዳይ የኢትዮጵያ ጉዞ ተልዕኮ
- የቻይናና የኢትዮጵያ ግንኙነት ደረጃ
- የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ የወቅቱ ግንኙነት ሂደት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Ambassador Dina Mufti, Ethiopian Foreign Ministry spokesperson. Source: Getty
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

