“የሶማሊያ መንግሥት ከወደቀ የስደተኞችና ሽብርተኞች ወደ ኢትዮጵያ የመግባት፣የንግድ ግንኙነት መበላሸትና የኮትሮባንድ እንቅስቃሴዎች መስፋፋትን ሊፈጠር ይችላል” አምባሳደር ዶ/ር አስማማው ቀለሙ13:57Ambassador Dr Asmamaw Kelemu. Source: A.Kelemuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.94MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የቀድሞው በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር አስማማው ቀለሙ - በሶማሊያ የፕሬዚዳንታዊ የሥራ ዘመን በሁለት ዓመታት መራዘም ሳቢያ በፕሬዚደንቱና ጠቅላይ ሚኒስትሩ መካከል የተፈጠረው ፖለቲካዊ ሽኩቻ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ሊያስከትላቸው የሚችሉ መዘዞችን ነቅሰው ያመላክታሉ።አንኳሮች ፖለቲካዊ የስልጣን ሽኩቻና የጎሣ ፖለቲካቀውስና የአልሽባብ አስጊ እንቅስቃሴዎችየኢትዮጵያ ሚናShareLatest podcast episodesአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት