“የሕዝቡን ሰላምና የኢትዮጵያን አንድነት ለአደጋ የሚያጋልጥ ችግር ሲኖር መንግሥት አስተማማኝና ብቃት ያለው እርምጃ ለመውሰድ የሚችልበት ሁኔታ ላይ ነው ያለው” አምባሳደር ሙክታር ከድር12:03Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to Australia. Source: SBSኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.51MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ የኢፌዴሪ ልዩ ልዑክና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ በአገራዊ ምርጫ 2013 እና የኢትዮጵያ መንግሥትን የተናጠል ተኩስ ማቆም ዕወጃ ፋይዳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የምርጫ 2013 ውጤትየአዲሱ መንግሥት ዋነኛ አገራዊ አጀንዳዎችየተናጠል ተኩስ ማቆምና መቀሌን ለቅቆ የመውጣት እርምጃ ShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም