Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to Australia. Source: M.Kedirዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ የኢፌዴሪ ልዩ ልዑክና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ በፖለቲካዊ መፍትሔ ፍለጋ፣ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶችን መቀነስ ጉዳይ አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ የኢፌዴሪ ልዩ ልዑክና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ በፖለቲካዊ መፍትሔ ፍለጋ፣ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶችን መቀነስ ጉዳይ አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ለትግራይ ቀውስ ፖለቲካዊ መፍትሔ
- ዓለም አቀፍ የሎቢና ሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች
- የኢትዮጵያ መንግሥት ገፅታ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዓይኖች
- የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች