"በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን የአገልግሎት ቅሬታ ለመፍታት፣ የሚነሱ ችግሮችን ለማድመጥና ምክሮችን ለመስማት ነው ተዘጋጅተን ያለነው" አምባሳደር ሃደራ አበራ09:06SBS AmharicFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (4.71MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidHer Excellency Mrs Linda Hurley (L), His Excellency Ambassador Hadera Abera Admasu (C), and His Excellency David Hurley AC DSC, Govern General of the Commonwealth of Australia (R). Credit: Ethiopian Embassy in Canberraበአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሰደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ ዳግም የተከፈተው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአውስትራሊያ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያwን ጋር ግንኙነትን እንደምን ለማጠንከርና ለማኅበረሰቡ ቅልጡፍ አገልግሎቶችን ለመስጠት ተሰናድቶ እንዳለ ያስረዳሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (4.71MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 29 July 2023 10:09pmBy Kassahun Seboqa NegewoSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareበአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሰደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ ዳግም የተከፈተው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአውስትራሊያ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያwን ጋር ግንኙነትን እንደምን ለማጠንከርና ለማኅበረሰቡ ቅልጡፍ አገልግሎቶችን ለመስጠት ተሰናድቶ እንዳለ ያስረዳሉ።አንኳሮችከአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ግንኙነትን ማጠንከርቅልጡፍ አገልግሎቶችን የማበርከት ስንዱነትማኅበረሰባዊ መልዕክትShareLatest podcast episodes27:25አዲስ ኮከብ - ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻpodcast episode27 minutes 25 seconds04:38"2019 ተስፋን ይዞ፣ የደከምንበት የሚያፈራበት፣ ሐዘናችን በደስታ የሚቀየርበት፣ መከፋታችን በፈገግታ የሚተካበት ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰpodcast episode4 minutes 38 seconds09:42የሃይማኖት አባቶች የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክpodcast episode9 minutes 42 seconds06:10የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ዲጂታል ደህንነት ጥበቃ ረቂቅ ሕግ በሳንሱር ተፈርጆ ትችት ተሰነዘረበትpodcast episode6 minutes 10 seconds