Chinese State Councilor and Foreign Minister Wang Yi (L) and Ethiopian Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen (R) in Addis Ababa, Ethiopia. Source: Getty
ተሾመ ቶጋ - በቻይና የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ የቻይና ስቴት ካውንስለርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ የወርሃ ዲሴምበር መጀመሪያ የኢትዮጵያ ጉብኝት ሁለት ዋነና ዓላማዎችን ያቀፉ መሆናቸውን አስመልክተው ይናገራሉ። Published 20 December 2021 5:51pm
Updated 20 December 2021 5:53pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ተሾመ ቶጋ - በቻይና የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ የቻይና ስቴት ካውንስለርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ የወርሃ ዲሴምበር መጀመሪያ የኢትዮጵያ ጉብኝት ሁለት ዋነና ዓላማዎችን ያቀፉ መሆናቸውን አስመልክተው ይናገራሉ። አንኳሮች
አዲስ አበባና ቤጂንግ ሁሉን አቀፍ የኢትዮ-ቻይና ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ደረጃ የብድርና የቀጥታ የውጭ ሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት