Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“ኢትዮጵያ ከአንድ አገር ጋር ብቻ የተጣበቀ ግንኙነት አትፈልግም፤ ለብሔራዊ ጥቅማችን ከአሜሪካም ከቻይናም ጋር እየሠራን ነው” አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

Diplomacy

Teshome Toga, Ethiopian Ambassador to China. Source: T.Toga

ተሾመ ቶጋ - በቻይና የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ስለሚያራምደው የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መርህና በዳካር-ሴኔጋል ስለተካሔደው የቻይና-አፍሪካ የሚኒስትሮች ትብብር መድረክ ፋይዳን አንስተው ይናገራሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

ተሾመ ቶጋ - በቻይና የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ስለሚያራምደው የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መርህና በዳካር-ሴኔጋል ስለተካሔደው የቻይና-አፍሪካ የሚኒስትሮች ትብብር መድረክ ፋይዳን አንስተው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ - ኢትዮጵያ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና
  • የቻይና-አፍሪካ ምጣኔ ሃብታዊ ትብብር
  • የውጭ ፖሊሲ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now