Tsega-Ab Kebebew Daka, outgoing Ethiopian Ambassador to Australia. Credit: SBSፀጋአብ ክበበው፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን ተሰናባች አምባሳደር ናቸው። ሰሞኑን በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተመድበዋል። ስንብታቸውን አስባብ በማድረግም በአጭሩ የስድስት ወራት ቆይታቸው ከአውስትራሊያ መንግሥት፣ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላትና አውስትራሊያውያን ጋር ስለነበራቸው የሥራ ትብብርና ኤምባሲው ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ፀጋአብ ክበበው፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን ተሰናባች አምባሳደር ናቸው። ሰሞኑን በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተመድበዋል። ስንብታቸውን አስባብ በማድረግም በአጭሩ የስድስት ወራት ቆይታቸው ከአውስትራሊያ መንግሥት፣ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላትና አውስትራሊያውያን ጋር ስለነበራቸው የሥራ ትብብርና ኤምባሲው ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ - አውስትራሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት
- ማኅበረሰባዊ አገልግሎቶች
- ስንብት