አንኳሮች
- የጤና ሚኒስቴር እስከ መስከረም 30 / 2018 ድረስ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያልያዙና ያላወጡ የጤና ባለ ሙያዎች አገልግሎት መስጠት አይችልም አለ
- በአዲስ አበባ በየቀኑ ከአንድ በላይ የግንባታ ሠራተኛ ሕይወት ያልፋል ተባለ
- ለኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባልነት ፍላጎት 30 ሀገራት ድጋፍ አሳዩ ተባለ
- የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 'ኢትዮጵያን ለማይመጥነው ውጤት ሕዝቡን ይቅርታ እንጠይቃለን' አለ