Tsegab Kebebew Daka, Ethiopian Ambassador to Australia. Credit: SBS World Newsፀጋአብ ክበበው ዳቃ፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ናቸው። ወደ አውስትራሊያ ከዘለቁ የአንድ ወር ዕድሜ እንኳ አላስቆጠሩም። አዲስ አበባን ለቅቀው ወደ አውስትራሊያ መዲና ካንብራ እንደገቡ የተከተላቸው በኢትዮጵያ መንግሥትና በሕወሓት መካከል ግጭት የመቀስቀሱ የአገር ቤት ዜና ነው። ይህንኑ አስመልክቶ SBS World News አነጋግሯቸዋል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo, SBS World News
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ፀጋአብ ክበበው ዳቃ፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ናቸው። ወደ አውስትራሊያ ከዘለቁ የአንድ ወር ዕድሜ እንኳ አላስቆጠሩም። አዲስ አበባን ለቅቀው ወደ አውስትራሊያ መዲና ካንብራ እንደገቡ የተከተላቸው በኢትዮጵያ መንግሥትና በሕወሓት መካከል ግጭት የመቀስቀሱ የአገር ቤት ዜና ነው። ይህንኑ አስመልክቶ SBS World News አነጋግሯቸዋል።
አንኳሮች
- ግጭት በሰሜን ኢትዮጵያ
- የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ሚና
- የሰላም ድርድር
የአምባሳደር ፀጋአብ ክበበው ሙሉ የእንግሊዝኛ ቃለ ምልልስ ከ SBS World News ጋር
https://www.sbs.com.au/ondemand/watch/2059444291506