The late Ambassador Zewde Reta. Credit: PRበ77 ዓመታቸው ከአንድ አሠርት ዓመት በፊት ከእዚህ ዓለም ከመለየታቸው በፊት የቀድሞው የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ፣ ደራሲ፣ ጋዜጠኛና ዲፕሎማት ከነበሩት አምባሳደር ዘውዴ ረታ ጋር በሙያ ሕይወታቸው፣ የሥነ ፅሁፍ በረከቶቻቸውና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ዙሪያ አተያያቸውን አጋርተውናል። የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግም ዳግም አቅርበነዋል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በ77 ዓመታቸው ከአንድ አሠርት ዓመት በፊት ከእዚህ ዓለም ከመለየታቸው በፊት የቀድሞው የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ፣ ደራሲ፣ ጋዜጠኛና ዲፕሎማት ከነበሩት አምባሳደር ዘውዴ ረታ ጋር በሙያ ሕይወታቸው፣ የሥነ ፅሁፍ በረከቶቻቸውና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ዙሪያ አተያያቸውን አጋርተውናል። የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግም ዳግም አቅርበነዋል።
አንኳሮች
- የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ እናት ወ/ሮ የሺ እመቤት ዓሊ
- የኤርትራ ጉዳይና አፄ ኃይለሥላሴ
- የአፄ ኃይለሥላሴ ስደት በታሪክ ዕይታ
- አክሊሉ ኃብተወልድና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ