Source: Y.Bojiaያደሳ ቦጂያ - ግራፊክ ዲዛይነር፣ ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋችና በመላው አፍሪካ በክብር የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት አርማ ዲዛይነር ነው። ሕይወቱ በሰው እጅ ለጠፋችው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ስላዘጋጀውና ጁን 20 ለሕዝብ ስለሚቀርበው የሙት ዓመት ዝክረ መታሰቢያ “ሃጫሉ” የሙዚቃ ሥራው ይናገራል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ያደሳ ቦጂያ - ግራፊክ ዲዛይነር፣ ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋችና በመላው አፍሪካ በክብር የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት አርማ ዲዛይነር ነው። ሕይወቱ በሰው እጅ ለጠፋችው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ስላዘጋጀውና ጁን 20 ለሕዝብ ስለሚቀርበው የሙት ዓመት ዝክረ መታሰቢያ “ሃጫሉ” የሙዚቃ ሥራው ይናገራል።
አንኳሮች
- የዝክረ መታሰቢያው “ሃጫሉ” ሙዚቃ ሁለት ዋነኛ ዓላማዎች
- የፍትሕ ጥያቄ
- የማድመጫ መንገዶች